የላይብረሪ አገልግሎት ጅምር
ለአዳጊ ልጆች ትምህርት እና ዕድገት የሚሆኑ ጥቂት የቋንቋ እና ሃይማኖት
መማርያ መጽሐፍት፤ እና ቁሳቁሶች በአዳጊዎች ትምህርት ክፍል ይገኛሉ፡፡ ያሉትን የላይብረሪ ሀብቶች ለመጠቀም፤ የሚመጡትንም ለማስተዳደር
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የምትሰጠው ወ/ሮ ወይንሸት ናት፡፡
በቀጣይ ሳምንታት ውስጥም ለወላጆች ስለ ላይብሪው አጠቃቀም መሠረታዊ
ሕጎች የሚገልጽ ደብዳቤ የሚላክላቸው ሲሆን፤ ወላጆች ላይብረሪውን ለመጠቀምም ሆነ ለማጠናከር ማድረግ ስለሚፈልጉት እገዛ እና ልገሳ፤
ወ/ሮ ወይንእሽትን እንዲያነጋግሩ እንጠይቃለን፡፡
No comments:
Post a Comment
እናመሰግናለን፡፡ተሳትፎዎን ይቀጥሉ፡፡